የጽርሐ አርያም ቅድስት ማርያም በሎስ አንጀለስ አገልጋይ ካህናት
በጹዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና አላስካ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል
በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ። ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።
Take heed therefore unto yourselves, and to all the flock, over the which the Holy Ghost hath made you overseers, to feed the church of God, which he hath purchased with his own blood. For I know this, that after my departing shall grievous wolves enter in among you, not sparing the flock. Also of your own selves shall men arise, speaking perverse things, to draw away disciples after them.
Easter Celebration/የትንሣኤ በዓል
የትንሣኤ በዓል የሚከበረው ሚያዝያ ፬ ቀን ፪ሺ፲፰ዓ/ም ነው እርስዎም የጌታችንን የመድኃኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤውን በዓል ከእኛ ጋር በደመቀ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርአት ያክብሩ
The Feast of the Resurrection (Easter) will be celebrated on Miyazya 4, 2018 E.C.
You are warmly invited to join us in celebrating the Resurrection of our Lord and Savior Jesus Christ with a joyful and reverent spiritual service.
Feast of Lideta Maryam/የልደታ በዓል
የ፪ሺ፲፰ ዓ/ም የልደታ በዓል ግንቦት ቅዳሜ ፩ ቀን በደመቀ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርአት ይከበራል እርስዎም የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።
The Feast of Lideta Maryam for the year 2018 E.C. will be celebrated on Saturday, Ginbot 1 with a joyful and reverent spiritual ceremony.
You are warmly invited to join us and be part of this blessed celebration.
Proven Process, Flexible Execution
We bring structure where it counts and adaptability where it matters. Our methods are clear, but always responsive.
ብዑዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ዶ/ር የሰሜን ካሊፎርኒያ፤ ኔቫዳ፤ አሪዞና አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል