“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሄድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”
“I was glad when they said unto me, Let us go into the house of the Lord.”

(መዝሙረ ዳዊት 123፡1/Ps 122)

Donate Now

ለእግዚአብሔር ስጦታህን በፍጹም በሚያምን ልብህ አቅርብ በፍጹም ፍቅር ስጦታህን ስታቀርብ በፊትህ በረከት ይሆንልሃል።

Offer your gift to God with a faithful heart, for every offering given in love becomes a blessing before Him.

“Honor the Lord with your possessions, and with the firstfruits of all your increase.” (Proverbs 3:9)

Easter Celebration

የትንሣኤ በዓል

የትንሣኤ በዓል የሚከበረው ሚያዝያ ፬ ቀን ፪ሺ፲፰ዓ/ም ነው እርስዎም የጌታችንን የመድኃኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤውን በዓል ከእኛ ጋር በደመቀ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርአት ያክብሩ

The Feast of the Resurrection (Easter) will be celebrated on Miyazya 4, 2018 E.C./April 12, 2026

You are warmly invited to join us in celebrating the Resurrection of our Lord and Savior Jesus Christ with a joyful and reverent spiritual service.የ፪ሺ፲፰ ዓ/ም የልደታ በዓል ግንቦት ቅዳሜ ፩ ቀን በደመቀ ሐይማኖታዊ ሥነ ሥርአት ይከበራል እርስዎም የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል።

‘ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤ እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።

(1ኛ የዮሐንስ መልእክት 1፡1)

እንኳን ወደ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ

ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በደህና መጡ

ወደ ጽርሐ አርያም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንኳን በሰላም መጡ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የማያቋርጥ መንፈሳዊ አገልግሎት ትሰጣለች፤ የኢትዮጴያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ትውፍት ታሪክና ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ በመከተል ዘወትር እሁድ እንዲሁም በተመረጡ ቀናት በጸሎተ ቅዳሴ ስርአተ አምልኮ ትፈጽማለች የመቤታችንን የልደት በዓል የሰማዕቷን ቅድስት አርሴማ እንዲሁም የነሐሴ ኪዳነ ምህረት አመታሚ ክብረ በዓል በደመቀ ሐይማኖታዊ ስነ ስርአት የምታከብር ሲሆን ለአባሎቿ መንፈሳዊ የምክር አገልግሎት በመስጠት አገልግሎት ትፈጽማለች ኑና በቤተ ክርስቲያናችን በረከት ተሳተፉ።

Welcome to St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

Welcome to St. Mary Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. We are a Christ-centered, faith-filled community rooted in the Holy Scriptures, Apostolic Tradition, and the teachings of the Holy Fathers of the Orthodox Church.

Our church is a place of prayer, worship, and spiritual growth where believers come together to glorify God, receive His grace, and live according to His commandments. We offer regular Sunday services, Divine Liturgy (Kidase), and spiritual programs that strengthen faith and build a life centered in Christ.

We honor and celebrate the Blessed Virgin Mary, the Mother of God, remembering her holy life, her intercession, and the Covenant of Mercy given to her by our Lord Jesus Christ. We also commemorate the saints, including Saint Arsema, whose lives are examples of faith, purity, and steadfast devotion.

Holy Scripture teaches us:

“I was glad when they said to me, ‘Let us go into the house of the Lord.’” (Psalm 122:1)

“All generations will call me blessed.” (Luke 1:48)

As Saint Athanasius teaches:

“He became man that we might become divine.”

We warmly invite you and your family to join us in worship, fellowship, and service. Come and experience the peace, love, and blessings of God in His holy Church.

Feast of Lideta Maryam

የልደታ በዓል

የእመቤታችን የልደት በአል በደመቀ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርአት ቅዳሜ ግንቦት ፩ ቀን ፪ሺ፲፰ ዓ/ም ይከበራል እርስዎም የበአሉ በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

The Feast of Lideta Maryam for the year 2018 E.C. will be celebrated on Saturday, May 9, 2026/ቅዳሜ ግንቦት ፩ ቀን ፪ሺ፲፰ with a joyful and reverent spiritual ceremony.

You are warmly invited to join us and be part of this blessed celebration.